ዮናታን ተስፋዬ የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ

  • መለስካቸው አምሃ

ዮናታን ተስፋዬ

አቶ ዮናታን ተስፋዬ እስር ቤት እንደሚገኙ ይታወቃል። ጉዳዩን የሰማው ፍርድ ቤት አቃቤህግ መልስ እንዲሰጥ ቀጠሮ ሰጥቷል።

በሽብር ድርጊት ወንጀል አቃቤ ህግ ክስ የመሰረተባቸው የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ትናንት የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ።

አቶ ዮናታን ተስፋዬ እስር ቤት እንደሚገኙ ይታወቃል። ጉዳዩን የሰማው ፍርድ ቤት አቃቤህግ መልስ እንዲሰጥ ቀጠሮ ሰጥቷል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን መለስካቸው አምሃ ትናንት የላከውን ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዮናታን ተስፋዬ የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ