የደቡብ ወሎ በሚገኘው ለጋምቦ ወረዳ ለምሳሌ፤ በልማታዊ ሴፍቲኔት የሚረዱ አርሷ አደሮች ቁጥር ጨምሯል።
ወሎ —
የዝናቡ መጠን አስተማማኝ አለመሆንና የመጠኑ መዋዥቅ አርሶ አደሮች አማራጮችን እንዲፈልጉ እያስገደደ ነው። የደቡብ ወሎ በሚገኘው ለጋምቦ ወረዳ ለምሳሌ፤ በልማታዊ ሴፍቲኔት የሚረዱ አርሷ አደሮች ቁጥር ጨምሯል።
ከነዚህ አርሶ አደሮች አንዳንዶቹ ለአሜሪካ ድምጽ እንዳሉትም ከተረጂነት ለመላቀቅ አማራጭ የምርት አይነት ይፈልጋሉ።
የድምጽ ፋይሉን በመጫን ሙሉውን የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5