በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ታሳቢ እጩዎች በኦርላንዶ ከተማ የጅምላ ግድያ ኣስተያዮታቸው ሰጡ

በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ታሳቢ እጩዎች ሂለሪ ክልንተንና(ግራ)ዶናልድ ትራንፕ(ቀኝ)

በፍሎሪዳ ክፍለ-ግዛት ኦርላንዶ ከተማ እሁድ እለት የተፈፀመው በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የጅምላ ግድያ የአገሪቱ ፕረዝደንታዊ ምርጫ ውድድር አብይ ትኩረት ሆኖአል።

የሁለቱም ፓርቲዎች ታሳቢ እጩ ፕሬዚደንቶች ትላንት በአሳዛኙ ክስተት ላይ አስተያዮታቸውን ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ታሳቢ እጩዎች በኦርላንዶ ከተማ የጅምላ ግድያ ኣስተያዮታቸው ሰጡ