ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ፈጥሮ አሸባሪነትን ለመዋጋት አጋርነትን መፍጠር የሚያስፈልግበት ጊዜ ደርሷል ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ሪፓብሊካን አባል ተናገረዋል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ፈጥሮ አሸባሪነትን ለመዋጋት አጋርነትን መፍጠር የሚያስፈልግበት ጊዜ ደርሷል ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ሪፓብሊካን አባል ተናገረዋል፡፡
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የካሊፎርኒያ ግዛት ተወካይ ዴና ሮባቼር ብሔራዊ መከላከያን በሚመለከት በሚፈቅደው ሕግ ላይ ለውጥ አንዲደረግ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5