የኒኪ ሄሊ የአፍሪካ ቀንድ ጉብኝት

  • እስክንድር ፍሬው

በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ

በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ በዛሬ የኢትዮጵያ ቆይታቸው በጋምቤላ በሚገኙ መጠለያዎች የሰፈሩ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ገብኝተዋል፡፡

በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ በዛሬ የኢትዮጵያ ቆይታቸው በጋምቤላ በሚገኙ መጠለያዎች የሰፈሩ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ገብኝተዋል፡፡

በአካባቢው ሀገራት የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አፍሪካ ቀንድ የተጓዙት አምባሳደር ኒኪ ሄሊ ግጭቶች ተጨማሪ የፅንፈኛ መፈልፈያዋች እንዲፈጥሩ አንፈልግም ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኒኪ ሄሊ የአፍሪካ ቀንድ ጉብኝት