Your browser doesn’t support HTML5
ትራምፕ ግሪንላንድን እና የፓናማ ቦይን በወታደራዊ ኃይል ለመቆጣጠር የያዙትን ሐሳብ አልጣሉም
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአኹን ቀደም የፓናማ ቦይን እና ግሪንላንድን በወታደራዊ ኃይል ወይም ኢኮኖሚያዊ ጫና በማድረግ ለመቆጣጠር ፍላጎት እንዳላቸው ያንጸባረቁትን ሐሳብ ትላንት ማክሰኞ ፍሎሪዳ ክፍለ ግዛት ውስጥ በሰጡት ምላሽ ገፍተውበታል።
ልጃቸው ወደ ግሪንላንድ ድንገተኛ ጉዞ ካደረጉ ጥቂት ሰዓታት በኋላ የተሰማውን የትራምፕን አስተያየታቸውን የተከታተለችው የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሀውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።