በአፍሪካ ምሥራቃዊ የውቅያኖስ ጠረፍ ላይ የምትገኘው ትንሿ የደሴት ሀገር ሲሼልስ ሳትጠበቅ ትላልቅ ኃያላን ፉክክር ቦታ ሆናለች፡፡ ቻይና ከሲሼልስ ጋራ ለዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ስትገነባ ቆይታለች፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ግን ወሳኝ ወደ ሆነቸው የህንድ ውቅያኖስ ደሴት የተመለሰችው በቅርቡ ነው። ኬት ባርትሌት ቻይና እና ዩናይትድ ስቴትስ የደሴቲቱን ነዋሪዎች ልብ ለመማረክ ምን እያደረጉ እንደሆነ ለመመልከት ወደሲሸልስ ማሄ ደሴት ተጉዛለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም