የጥምቀት አከባበር በኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን
በፋሲለ ደስ ጎንደር ጥምቀትን መእመናን እያከበሩ እአአ ጥር 2016
በፋሲለ ደስ ጎንደር ጥምቀትን መእመናን እያከበሩ እአአ ጥር 2016
በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ተዋህዶ መእመናን አስመራ ውስጥ ጥመቀትን እያከበሩ
ከጥቂት ዓመታት በፊት ክዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው ፓትርያርክ አቡነ ፓውሎስ (Patriarch Abuna Paulos) በጥምቀት ሥነ-ስረአት ጊዜ አዲስ አበባ እአአ 2004 እያከበሩ በነበሩበት ወቀት የተነሳ ፎቶ
የኢትዮጵያ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ጥምቀት እየተከበረ እአአ 2004
Ethiopian worshippers are baptized by a water hose from Patriarch Abuna Paulos, the head of the Ethiopian Orthodox Church during annual Epiphany celebrations called "Timket" in Addis Ababa January 20, 2004.
መእመናን በጥምቀት ሥነ-ስርአት ላይ እአአ 2015
ጎንደር ጥምቀትን የሚያከብሩ የተዋኅዶ ኦርቶዶክስ መዘምራን እአአ 2016
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ጥምቀት አከባበር
ከጥቂት ዓመታት በፊት ክዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው ፓትርያርክ አቡነ ፓውሎስ (Patriarch Abuna Paulos) በጥምቀት ሥነ-ስረአት ጊዜ አዲስ አበባ እአአ 2004 እያከበሩ በነበሩበት ወቀት የተነሳ ፎቶ
የኢትዮጵያ ተዋኅዶ ኦርቶዶክስ መዘምራን ጥምቀትን እያከበሩ እአአ 2004