አማርኛ በአሜሪካ!

አቶ አምላኩ እሸቴ በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ በርክሌ የአማርኛ መምህር

“ኢትዮፒክ ስክሪፕት”.. የአማርኛ ጽሕፈት ወይም የፊደል ገበታ.. አጭር ማስተዋወቂያ” በሚል ርዕስ በአንድ የቋንቋዎች ጉባኤ ላይ የቀረበን ጥናታዊ ጽሁፍ መነሻ በማድረግ በተለይ ከአማርኛ ጽሕፈት ጋር የተዛመደ ቃለ ምልልስ ነው።

አማርኛ በአሜሪካ!

አቶ አምላኩ እሸቴ ከጥናት ጽሁፉ አቅራቢዎች አንዱ ናቸው።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

አማርኛ በአሜሪካ!