በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማህበራዊ መገናኛ ለቋንቋ ትምህርት ፦ ቆይታ ከአቶ አምላኩ ቢክስ ጋር  


.
.

አምላኩ ቢክስ በቋንቋ መምህርነት፣ በተርጓሚነት እና በደራሲነት አስርት ዓመታትን ለተሻገረ ጊዜ አገልግለዋል።ቋንቋ ህዝቦችን የሚያቀራርብ ድልድይ መሆኑን የሚያምኑት የዛሬው እንግዳችን የውጭ ሀገራት ዜጎች እና በውጭ ሀገራት የተወለዱ ኢትዮጵያዊያንን የአማርኛ ቋንቋን በቀላሉ የሚያስተምሩ መጽሃፍትን እና የህጻናትን መድብሎችን አሳትመዋል። በሌሎች ቋንቋዎች የተጻፉ መጽሃፍትንም ወደ አማርኛ በመተርጎም ለአንባቢያን አቅርበዋል። የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴያቸው ማህበራዊ መገናኛዎችን ለቋንቋ ማስተማሪያነት ለማዋል ያለመ ነው።በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከሀብታሙ ስዩም ጋር ያደረጉን ቆይታ ያዳምጡ።

ማህበራዊ መገናኛ ለቋንቋ ትምህርት ፦ ቆይታ ከአቶ አምላኩ ቢክስ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:24 0:00


XS
SM
MD
LG