በደቡብ ሱዳን የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና የጦር ወንጀሎችን የሚዘረዝረው ሪፖርት መውጣቱን የተቃዋሚው ቡድን እንደሚቀበለው አስታወቀ። መንግሥት እስካሁን ምላሽ አልሰጠም።
አዲስ አበባ —
በሪአክ ማቻር የሚመራው የተቃዋሚዎች ቡድን፥ ለተጠያቂነትና ለፍትህ ዝግጁ ነን ብሏል የሪፖርቱን ይፋ መደረግ ተከትሎ በሰጠው አስተያየት።
በተፈጸሙት ወንጀሎች ተሳታፊ የሆኑ የመንግሥትና የተቃዋሚ ባለሥልጣናት ተጠያቂ የሚደረጉበት ሁኔታ፥ ዘመናዊም ሆነ ባህላዊ መልክ ሊኖረው እንደሚችል ደግሞ፥ በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ይናገራሉ።
እስክንድር ፍሬው የላከውን ዝርዝር ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5