የደቡብ ኮሪያዋ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት

  • እስክንድር ፍሬው
በአዲስ አበባው የአፍሪቃ ሕብረት ለአህጉሪቱ መሪዎች ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ፓክ-ኩኒዬ፣ ለኮርያ ነጻነትና ዲሞክራሲ ደማቸውን ያፈሰሱ ኢትዮጵያውያንም አመስግነዋል።

በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበርና ለአፍሪቃውያን ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል የሥልጠና ፕሮግራም ማዘጋጀታቸውን የደቡብ ኮሪያዋ ፕሬዝዳንት Park Geun-hye (ፓክ-ኩኒዬ) አስታወቁ።

ዛሬ በአዲስ አበባው የአፍሪቃ ሕብረት ለአህጉሪቱ መሪዎች ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ፓክ-ኩኒዬ፣ ለኮርያ ነጻነትና ዲሞክራሲ ደማቸውን ያፈሰሱ ኢትዮጵያውያንም አመስግነዋል።

እስክንድር ፍሬው የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ኮሪያዋ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት

የደቡብ ኮሪያዋ ፕሬዝዳንት በአፍሪቃ ሕብረት ንግግር አደረጉ