ለወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥር ፕሬጄክት ይፋ ሆነ

  • መለስካቸው አምሃ
ከ 12 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥርና ከ 200 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር /ወይም ከ 10 ሚሊዮን ያሜሪካ ዶላር/ የበለጠ ወጪ የሚደረግበት ፕሮጄክት ዛሬ በሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ይፋ ተደርጓል።

ከ 12 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥርና ከ 200 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር /ወይም ከ 10 ሚሊዮን ያሜሪካ ዶላር/ የበለጠ ወጪ የሚደረግበት ፕሮጄክት ዛሬ በሃገሪቱ ጠቅላይሚኒስትር ይፋ ተደርጓል።

የኢኮኖሚ እድገት ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ካላቀፈ፥ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪካ መሠረታዊለውጥ እና ልማት በቂ እንዳልሆነም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳስበዋል።

​

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ሙሉዉን ከመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ለወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥር ፕሬጄክት ይፋ ሆነ