የተባበሩት መግሥታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር ቡሩንዲ ጉዳይ ላይ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት በቡጁምቡራ ጉብኝት ማድረጋቸው እንዳስደሰተው የቡሩንዲ መንግሥት አስታወቀ። ጉብኝቱን በማስከተል የቪኦኤ ባልደረባችን ማርገሬት በሽር የተባበሩት መግሥታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር ቡሩንዲ ጉዳይ ላይ አነጋግራ የላከችልን ዘገባ።