በቂልንጦ ማረሚያ ቤት ጉዳት ያለደረሰባቸው እስረኞች ስም ለቤተሰባቸው ተነገረ

ቂሊንጦ ማረምያ ቤት በእሳት ቃጠሎ ወቅት

ቅዳሜ ነሐሴ 28 ቀን በቂልንጦ ማረሚያ ቤት በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ጉዳት ያለደረሰባቸው እስረኞች ስም ዝርዝር ዛሬ እንደተነገራቸው ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።

በዝርዝሩ ውስጥ የማቾች ማንነት እንዳልተካተተ ቤተሰቦች ጨምረው ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ መንግስት በእሳቱ 23 ሰዎች እንደሞቱ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በቂልንጦ ማረሚያ ቤት ጉዳት ያለደረሰባቸው እስረኞች ስም ለቤተሰባቸው ተነገረ