የቪዲዮ ዘገባ በጦር መሣሪያ ህግ የባራክ ኦባማ ፕሬዚደንታዊ ትዕዛዝ ጃንዩወሪ 04, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጦር መሣሪያ ህግን በተመለከተ የደረሱበትን ፕሬዚደንታዊ ውሳኔያቸውን ይፋ ከማድረጋቸው አስቀድሞ ትናንት ሰኞ ከከፍተኛ የህግ አስፈጻሚ የምክር ቤት አባላት ጋር ተገናኝተዋል።