በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች መቀጠሉን የአካባቢው ነዋሪዎቸ ይናገራሉ፡፡ በአርሲና በምዕራብ ወለጋ ዞን ተማሪዎችና ነዋሪዎች እየታሠሩና ድብደባ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡ የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ባልደረቦች ጃለኔ ገመዳና ነሞ ዳንዲ ያጠናቀሩትን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ —
በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች መቀጠሉን የአካባቢው ነዋሪዎቸ ይናገራሉ፡፡ በአርሲና በምዕራብ ወለጋ ዞን ተማሪዎችና ነዋሪዎች እየታሠሩና ድብደባ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡
ትናንትና እና ከትናንት በስቲያ በአርሲ ዞን ቀርሳ እና በምዕራብ ወለጋ ዞን ኪራሞ በተባለ ቦታ ተማሪዎቸና መምሕራን እየታሠሩ እና ድበደባ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ተማሪዎች ተናግረዋል፡፡ በሌላ በኩል ፖሊስ የታሠሩት ሌቦች ስለሆኑ ነው ይላል፡፡
የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ባልደረቦች ጃለኔ ገመዳና ነሞ ዳንዲ ያጠናቀሩትን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች፡፡
ዝርዝሩን ከተያያው ድምጽ ያድመጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5