የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ባልፈው ሳምንት በሰጠው ውሳኔ መሰረት ነው ዮናታን ወልዴና ብርሃኑ ደጉ የተፈቱት።
አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ባልፈው ሳምንት በሰጠው ውሳኔ በነጻ ያሰናበታቸው የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች ዮናታን ወልዴና ብርሃኑ ደጉ ዛሬ ማክሰኞ ተፈተዋል።
የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች ዮናታን ወልዴና ብርሃኑ ደጉ ዛሬ ማክሰኞ ተፈተዋል