ተቃዋሚ ፓርቲዎች የአዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር አመሰገኑ

  • መለስካቸው አምሃ

ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች የአዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር አመስግነዋል፡፡

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች የአዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር አመስግነዋል፡፡ ይሁንና በአፅንዖት ሊነሱ የሚገባቸው ነጥቦችም እንዳልተነሱ ጠቁመዋል፡፡

ዋናው መፈተኛ ግን ተግባር ነው ያሉም አሉ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ተቃዋሚ ፓርቲዎች የአዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር አመሰገኑ