የኢትዮጵያ መንግስት በሽብር ሥራ የወነጀላቸው ተቃዋሚዎች ምላሽ

አቶ ጌታቸው በጋዜጣዊ መግለጫቸው፥ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ግንቦት ሰባትንናየኤርትራን መንግስት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተቀሰቀሱ ባሏቸው ሁከቶች “እጃቸው አለበት፤” ሲሉ ከሰዋል።

የኢትዮጵያ መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጽ/ቤት ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳበትላንትናው እለት አዲስ አበባ ላይ ለውጭ አገር ጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊመግለጫ የተለያዩ የተቃዋሚ ወገኖችን ከሰዋል።

አቶ ጌታቸው በጋዜጣዊ መግለጫቸው፥ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ግንቦት ሰባትንናየኤርትራን መንግስት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተቀሰቀሱ ባሏቸው ሁከቶች “እጃቸው አለበት፤” ሲሉ ከሰዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግስት በሽብር ሥራ የወነጀላቸው ተቃዋሚዎ ምላሽ