ቪድዮ ኦባማ ዕጩ ዳኛ መረጡ ማርች 17, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዳኛ እንዲሁኑ የፌደራሉን ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዳኛ ሜሬዲክ ጋርላንድን መርጠው አቀረቡ።