ጽንፈኞች የእስልምና ሃይማኖትን ኣይወክሉም ሲሉ በመላው ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ገለጹ

  • ቆንጂት ታዬ

በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ያሉ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሀገሪቱ ታሪክ ከምንግዜው በላይ የከፋ በሆነው ጥቃት ላለቁት ሰዎች የሻማ መብራት እና ጸሎት ስነ ስርዓቶች ላይ ተካፍለዋል። ድርጊቱን የፈጸመውን ታጣቂንም በማውገዝ ድምጻቸውን ኣሰምተዋል ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጽንፈኞች የእስልምና ሃይማኖትን ኣይወክሉም ሲሉ በመላው ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ገለጹ