የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግሥት ድጋፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ለሚከታተሉ ተማሪዎች

  • መለስካቸው አምሃ
በመንግሥት ድጋፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ለሚከታተሉ ተማሪዎች የምርምር ሥራ የተፈቀደው በጀት የሚመለከተው በአለፈው ዓመት ኅዳር ወር በኋላ የተመዘገቡ የምርምር ሥራዎችን ብቻ ነው ሲሉ አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥራ መሪ አስታወቁ፡፡

ከትምህርት ሚኒስትሩም ሆነ ከገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የተላኩ ደብዳቤዎችን ከዚህ የተለየ መመሪያ አልሰጡም ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5