አዲስ አበባ —
ለሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾችና ታጋዮች በየዓመቱ የሚሰጥ ሽልማት በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም እንደሚያዘጋጅ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ አስታወቀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንድ ማዕከል፤ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ደግሞ አደባባይ በስማቸው እንዲሰየም ተጠይቋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ሽኝት