"በዚች ሀገር ፓለቲካዊ ውሳኔ የሚያስፈልግበት ከዚህ የበለጠ አሳሳቢ ጊዜ የለም"- ዶ/ር መረራ

  • እስክንድር ፍሬው

ዶ/ር መረራ ጉዲና

ኢትዮጵያን ከገባችበት ችግር ለማውጣት ኢህአዴግ ተጨማሪ ፓለቲካዊ ርምጃዎችን መውሰድ እንዳለበት ዶ/ር መረራ ጉዲና አሳሰቡ፡፡ ታሳሪዎችን ለመፍታት የተደረሰበትን ውሳኔ መነሻ አድርገው የተናገሩት ዶ/ር መረራ በዚች ሀገር ፓለቲካዊ ውሳኔ የሚያስፈልግበት ከዚህ የበለጠ አሳሳቢ ጊዜ የለም ብለዋል፡፡

ሰሞኑን ከእሥር የተፈቱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና መኖሪያ ቤት በወዳጅ፣ ዘመድ፣ በደጋፊዎቻቸውና አድናቂዎቻቸው ጉብኝት ተጨናንቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5