የቅማንት ውሳኔ ሕዝብ ተካሄደ

የጎንደር ካርታ

ውሳኔ ሕዝብ ይካሄዳል ከተባለባቸው የቅማንት 12 ቀበሌዎች መካከል ትናንት በስምንቱ መካሄዱን የአማራ ክልላዊ አስተዳደር የኮሚኒኬሽንስ ጉዳቶች ጽ/ቤት አስታወቀ።

ውሳኔ ሕዝብ ይካሄዳል ከተባለባቸው የቅማንት 12 ቀበሌዎች መካከል ትናንት በስምንቱ መካሄዱን የአማራ ክልላዊ አስተዳደር የኮሚኒኬሽንስ ጉዳቶች ጽ/ቤት አስታወቀ።

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን እንደገለፁት፣ በአራቱ ቀበሌዎች ግን የሕዝብ ጥያቄዎች ስለተነሱና እነዚያም ውይይት ስለሚያስፈልጋቸው፣ ውሳኔ ሕዝቡ አልተካሄደም።

አቶ ንጉሡንና ከዚያው ከጎንደር አንድ ሂደቱን የተከታተሉ የቅማንት ተወላጅ አነጋግረናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የቅማንት ውሳኔ ሕዝብ ተካሄደ