ቤንጃሚን ኔታንያሁ ኢትዮጵያን እያጎበኙ ነው

  • እስክንድር ፍሬው
ታሪካዊ የተባለ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የሚገኙት የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታንያሁ በአገራቸው እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ጊዜው አሁን መሆኑን ገልጸዋል።

ግንኙነቱ ከ3 ሺሕ ዓመታት በፊት የተጀመረ መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌላ 3ሺህ ዓመት አንጠብቅ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። በሌላ በኩል አገራቸው በአፍሪቃ ሕብረት የታዛቢነት ቦታ እንዲኖራት የአህጉሪቱን መሪዎች እየጠየቁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስረድተዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታንያሁ በኢትዮጵያ ጉብኝት ላይ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ቤንጃሚን ኔታንያሁ ኢትዮጵያን እያጎበኙ ነው