የኬንያን የምርጫ ኰሚሽን ለመቃወም ከተሰለፉ ሰዎች ቢያንስ 3 ተገድለዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያን የምርጫ ኰሚሽን በመቃወም ባለፈው ሰኞ በ3 የአገሪቱ ከተሞች ሰልፍ ተካሂዶ፣ የአካባቢው መገናኛ ብዙኋን እንደዘገቡት፣ ቢያንስ 3 ከተቃዋሚው ጎራ የተሰለፉ ሰዎች ተገድለዋል።