በዓመታዊው የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ኢትዮጵያ ከ188 ሃገሮች 174ኛ፣ ኤርትራ ደግሞ 186ኛ መሆናቸው ተጠቅሷል።
አዲስ አበባ —
የዜጎችን ሁንተናዊ የኑሮ ሁኔታ የሚገመግመው ዓመታዊ የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ይፋ ተደርጓል።
ኢትዮጵያ ከ188 ሃገሮች 174ኛ፣ ኤርትራ ደግሞ 186ኛ መሆናቸው በሪፖርቱ ተጠቅሷል።
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ተጨማሪ ዘገባ ልኮልናል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5