የፌዴሬሽን ም/ቤት የምርጫ ውሳኔን አስመልክቶ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት

  • መለስካቸው አምሃ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት

ስድስተኛው ሃገርቀፍ ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ በሥልጣን ላይ ያለው አስተዳደር ሃገሪቱን የማስተዳደር ሃላፊነት እንዲቀጠል የፌዴሬሽን ምክር ቤት በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ተቃውሟቸውን ያሰሙ አንዳንድ የተፎካካሪ ድርጅቶች እንዳሉት በውሳኔው የአስፈፃሚው አካል ተፅዕኖ ያለመኖሩ ውሳኔውን በመላ ሃገሪቱ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለጠ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴሬሽን ም/ቤት የምርጫ ውሳኔን አስመልክቶ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት