ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ የሰላም ጥበቃ ማዕከሉን መርቀዉ የከፈቱት የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ለአካባቢዉ አገሮችና በአህጉር ደረጃም ጠቀሜታ ሊኖረዉ እንደሚችል ተናግረዋል።
አዲስ አበባ —
ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ የሰላም ጥበቃ ማዕከሉን መርቀዉ የከፈቱት የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ለአካባቢዉ አገሮችና በአህጉር ደረጃም ጠቀሜታ ሊኖረዉ እንደሚችል ተናግረዋል። አቶ ሙላቱ ”ሰላም አስከባሪ በቅድሚያ መላክ ያለበት የአፍሪቃ ሕብረት ነዉ የሚለዉን” ዓለም አቀፋዊ መግባባት መነሻ በማድረግ በአፍሪቃ ቀንድ ላሉ የሰላም ማስከበር ድርጅቶች እንደስልጠና ቦታ ያገለግላል ብለዋል።
በማዕከሉ በዓለምአቀፍ አስልጣኝ የሚያገለግሉ Colonel Noirhisa Urakami ስልጠናዎች የግጭት መከላከል፣ የግጭት አፈታት፣ ግጭት ማክሰም የመሳሰሉትን እንደሚጠቀልሉ ገልጸዋል።
ከእስክንድር ፍሬዉ ዘገባ ዝርዝሩን ያድምጡ
Your browser doesn’t support HTML5