"የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት" አቶ ኃብተ ሥላሴ ታፈሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ ኃብተ ሥላሴ ታፈሰ

ለኢትዮጵያ ቱሪዝም እንቅስቃሴ መጠንሰስ እና መጎልበት ግንባር ቀደሙን ሚና የተጫዎቱት አቶ ኃብተ ሥላሴ ታፈሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ትናንት በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት" አቶ ኃብተ ሥላሴ ታፈሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ

“የአሥራ ሦስት ወር ፀጋ” በሚለው መለያ መፈክር፣ ኢትዮጵያን ማስተዋወቃቸው፣ በዘርፉ በአጠቃላይም ዘመን ተሻጋሪ አስተዋፅዕ ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።