ዶክተር ብርሃኑን ወደ ዋሺንግተን ያመጣቸው ጉዳይ ምንድነው?

  • ሰሎሞን ክፍሌ

የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ

በኢትዮጵያ መንግሥት ባሸባሪነት መፈረጃቸው በጉዞዎቻቸው ላይ ችግር ፈጥሮ ይሆን? ድርጅታቸው የአርበኞች ግንቦት 7 የወቅቱን በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን ተቃውሞ እንዴት ያየዋል?

የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ባሁኑ ወቅት እዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ይገኛሉ። በቅርቡ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ለአውሮፓ ፓርላማ አባላት ማብራሪያ ለመስጠት ብራሰልስ እንደነበሩም ተዘግቧል።

ዶክተር ብርሃኑን ወደ ዋሺንግተን ያመጣቸው ጉዳይ ምንድነው?በኢትዮጵያ መንግሥት ባሸባሪነት መፈረጃቸው በጉዞዎቻቸው ላይ ችግር ፈጥሮ ይሆን? ድርጅታቸው የአርበኞች ግንቦት 7 የወቅቱን በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን ተቃውሞ እንዴት ያየዋል?

ሰሎሞን ክፍሌ ከዶክተር ብርሃኑ ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ ካነሳቸው ጥያቄዎች አንዳንዶቹ ናቸው። የውይይቱን ክፍል 1 ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዶክተር ብርሃኑን ወደ ዋሺንግተን ያመጣቸው ጉዳይ ምንድነው?