የፊደል ገበታ ተዘርግቶ ሀ-ሁ መቁጠር ከተጀመረ መቶ ዓመት ሞላው፡፡
አዲስ አበባ —
የፊደል መቶኛ ዓመት ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ ውስጥ ሲከበር፣ የዚህ ጀማሪ የነበሩት የሟቹ የቀኛዝማች ተስፋ ገ/ሥላሴ ልጆችና ቤተሰቦች በሥፍራው ተገኝተው ነበር።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የፊደል ገበታ