ዓቃቤ ህግ በአቶ ሀብታሙ ጉዳይ በቃል እንዲከራከር ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ ሃብታሙ አያሌው

የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበሩት በአቶ ሀብታሙ አያሌው የሕክምና ጉዞ ጥያቄ ላይ ዓቃቤ ህግ ቀርቦ የቃል ክርክር እንዲያደርግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሰጠ። ተለዋጭ ቀጠሮም ቆርጧል።

የፈደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ዛሬ የአቶ ሀብታሙ አያሌውን ጉዳይ በቅርብ ለሚከታተሉት ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆች ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ እንደሰጠ ገልጾላቸው ትእዛዙን ከመዝገብ ቤት እንዲወስዱ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዓቃቤ ህግ በአቶ ሀብታሙ ጉዳይ በቃል እንዲከራከር ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሰጠ