ቆይታ ከጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ጋር -ክፍል ሁለት

አቶ ፍጹም አረጋ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ባለፈው ሳምንት መገባደጂያ በሀገሪቱ ያሉ የተቃዋሚ ድርጅቶች መሪዎችን ወደ ጽ/ቤታቸው ጋብዘው በልዩ-ልዩ ወቅታዊ ርዕሰ-ጉዳዮች ዙሪያ አወያይተዋል።

ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ጋር የጀመረው ቃለ ምልልስ ሁለተኛ ክፍል በውይይቱ ይዘት እና ዓላማ ላይ ትኩረት ያደርጋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5