በከፍተኛ ፍርድ ቤት ነጻ የተለቀቁ ሁለት ሰዎች እስከዛሬ አልተፈቱም

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት /ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/

ፖሊስ ማእከላዊ የወንጀል ምርመራ እንደወሰዳቸዉም ተገልጿል። የፖሊስ እርምጃ ምክንያት ግን አልታወቀም።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ባለፈዉ ሳምንት በሰጠዉ ዉሳኔ ነጻ ያሰናበታቸዉ ሁለት ሰዎች እንዳልተፈቱ የቅርብ ምንጮት አስታወቁ።

ፖሊስ ማእከላዊ የወንጀል ምርመራ እንደወሰዳቸዉም ተገልጿል። የፖሊስ እርምጃ ምክንያት ግን አልታወቀም።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በከፍተኛ ፍርድ ቤት ነጻ የተለቀቁ ሁለት ሰዎች እስከዛሬ አልተፈቱም