አልማዝ አያና በሪዮ ኦሎምፒክስ ክብረ ወሰን ሰበረች

የዘንድሮ የሴቶች 10,000 ሜትር ሩጫ አሸናፊዎች

ዛሬ በሪዮ ኦሎምፒክስ የተካሄደው የሴቶች የ10ሺህ ሜትር የሩጭ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ክብረ ወሰን በመስበር ድል ተቀናጅታለች።

አልማዝ ውድድሩን በ20 ደቂቃ ከ17 ነጥብ 4-5 ሴኮንድ በማጠናቀቅ ክብረ ወሰን ሰብራለች።

ቪቪያን ቼሪየት ከኬንያ ሁለተኛ በመሆኑን ስታጠናቅቅ ኢትዮጵያዊት ጥሩነሽ ዲባባ ደግሞ ሦሥተኛ ወጥታለች።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አልማዝ አያና በሪዮ ኦሎምፒክ ክብረ ወሰን ሰበረች

ኢትዮጵያዊቷ አልማዝ አያና የዓለምን ክብረወሰን የሰበረ ድል በሪዮ በ10ሽህ ሜትር አስመዘገበች!