የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ዛሬም እንዳልተፈቱ ታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ዛሬም እንዳልተፈቱ ታወቀ፡፡
በዋስ እንዲፈቱ በፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የተሰጠው ትዕዛዝ በሰበር ሰሚ ችሎት እንደታገደ ተሰምቷል፡፡
አቶ በቀለ በጉዳዩ ላይ ለመከራከር ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሠበር ሰሚ ችሎት ለኅዳር 14 ቀን እንዲቀርቡ መታዘዛቸውንም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አቶ በቀለ ገርባ ዛሬም አልተፈቱም