ሃያ አንድ ሚኒስትሮች ተሾሙ

  • እስክንድር ፍሬው

ፎቶ ፋይል

የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሃያ አዳዲስ ሹመቶች የተካተቱበት የካቢኔ ሹም ሽር ዛሬ ይፋ አድረገዋል፡፡ በዚህም መሠረት ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የወጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሆነው ተሹመዋል፡፡

ሰላሳ አባላት ባሉት የኢትዮጵያ ካቢኔ ምክትላቸውን አቶ ደመቀ መኮነን ጨምሮ ዘጠኙ በያዙት ኃላፊነት እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ገልፀዋል፡፡

ከተቀሩት መካከል የተወሰኑት በሌላ መ/ቤት በተመሳሳይ ማዕረግ ተሹመዋል፣ አልያም ከኃላፊነት ተነስተዋል፡፡

አዲሶቹ ተሿሚዎች

“የዕድገት ደረጃችን የሚጠይቀውን ዝንባሌ፣ ዕውቀትና ክህሎት ያላቸው ናቸው” ብለዋል ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ሃያ አንድ ሚኒስትሮች ተሾሙ