የሽብር ወንጀል በተመሰረተባቸው የተቀዋሚ አባላት ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ

  • መለስካቸው አምሃ
የሽብር ወንጀል ተመስርቶባቸው ጥፋተኞች የተባሉት እነዘላለም ወርቅ አግኘሁ ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ።

የሽብር ወንጀል ተመስርቶባቸው ጥፋተኞች የተባሉት እነዘላለም ወርቅ አግኘሁ ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ። ጥፋተኛ የተባሉት አነዘላለም ወርቅ አገኘሁ የቅጣት ማቅለያ ሃሳባቸውን አንዲያቀርቡ ታዘዙ።

ፍርድ ቤቱ ለውሳኔ ቀጠሮ ስጥቷል። የመለስካቸው አመሃን ዝርዝር ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሽብር ወንጀል የተመሰረተባቸው ተቀዋሚ አባላት ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ