"ትግላችን ይቀጥላል" - ዶ/ር መረራ ጉዲና

ያለፈው እሬቻ

"በሰዉ ውስጥ የተፈጠርው ተስፋ መቁረጥ ገንቢ ወደ ሆነ የፖለቲካ ኃይልነት መለወጥ አለበት" ሲሉ ፓብሊሽ ዋት ዩ ፈንድ የሚባለው የግልፅነት አሠራር አራማጅ ቡድን ስራ አስኪያጅ ኤሊዛ ዳፍዩፍ መክረዋል፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ ተቃውሞው ሃገሪቱን ያጥለቀለቀው ሕዝቡ የመንግሥትን ባዶ ቃሎች ሳይሆን እውነተኛ ለውጥ ማየት ስለሚፈልግ ነው ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና አሳሰቡ፡፡

መንግሥት የፖለቲካ ለውጦችን አመጣለሁ ሲል ሰሞኑን ማሳወቁ የዘገየ መግለጫ ነው ብለውታል፡፡

“ዴሞክራሲያዊ መንግሥት እስኪመሠረት፣ ሁሉንም ዜጎች የሚያሣትፍ የፖለቲካ ሥርዓት በሃገሪቱ እስኪፈጠር፤ ምንም ቢያስከፍለን ትግላችን ይቀጥላል” ብለዋል ዶ/ር መረራ ጉዲና በዚሁ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል፡፡

ከናይሮቢ የደረሰን የሪፖርተራችን የጂል ክሬግ ዘገባ አለ፤ ሰሎሞን አባተ ያቀርበዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

”ትግላችን ይቀጥላል” - ዶ/ር መረራ ጉዲና