የድርቅ ሁኔታ በኢትዮጵያ ዶዶታ ወረዳ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የአለም ዓቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ለተከሰተው ድርቅ እርዳታ ወደ $1.4 ቢልዮን ለማሰባሰብ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ። መንግሥትና የእርዳታ ድርጅቶችም ድርቁ በኤል ኒኞ ምክኒያት እንደተባባሰ ገልጸዋል። በድርቁ ምክኒያት ከ10 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ለተረጂነት ተጋልጠዋል። የተባበሩት መንሥታት ድርጅት የ 90 ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በጀመሩን አስታውቋል።