በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምስክርነት ቃል ተሰማ

ፎቶ ፋይል፡-የኢትዮጵያ ጠ/ሚ አብይ አሕመድ እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

በኤርትራ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ለማንሳት በዚያች ሃገር ተጨባጭ ለውጦች መካሄድ ይኖርባቸዋል ሲሉ አንድ ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማት አስገንዝበዋል።

በኤርትራ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ለማንሳት በዚያች ሃገር ተጨባጭ ለውጦች መካሄድ ይኖርባቸዋል ሲሉ አንድ ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማት አስገንዝበዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አዲሱ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጊይ ከትላንት በስቲያ ለኮንግሬሱ በሰጡት የምሥክርነት ቃል ነው ይህን አስተያየት ያቀረቡት።

በዚሁ ረቡዕ ዕለት በተካሄደው የምሥክሮች ቃል በተሰማበት ፕሮግራም ላይ አንድ ኢትዮጵያዊ በወቅቱ የሃገራቸው ሁኔታ ላይ የሰጡትን አስተያየት አክለን ተከታዩን ዘገባ እናቀርባልን።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምስክርነት ቃል ተሰማ - ክፍል ሁለት