በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት ሀይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል አንዱ ነው፡፡
ሎስ አንጀለስ —
በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት ሀይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል አንዱ ነው፡፡ ነብዩ አላህ ኢብራሂምን ልጃቸውን ኢስማኤልን በአረፋ ተራራ ላይ በአላህ ትዛዝ ሊሰው የነበረበት ቀን የሚከበርበት በዓል ነው፡፡ ታድያ ለፈጣሪያቸው ትዕዛዝ ከመገዛታቸው የተነሳ በልጃቸው ምትክ በግ ለመስዕዋትነት የተተካላቸው መሆኑን ይታወቃል፡፡
ይህንን በዓል የእስልምና ዕምነት ተከታዩችም ወደ መስጊድ በመሄድና ሰሎት በማድረግ ያከብሩታል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5