በኢትዮጵያ ሕፃናትን ለሥራ ማሠማራትና ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የታቀደ ፕሮጀክት

  • መለስካቸው አምሃ

[ፋይል ፎቶ -አሶሽየተድ ፕረስ/AP]

በኢትዮጵያ ሕፃናትን ለሥራ ማሠማራትና ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የታቀደ ፕሮጀክት በተመረጡ ክልሎች ውስጥ ሊጀመር እንደሆነ ተገልጿል፡፡

በኢትዮጵያ ሕፃናትን ለሥራ ማሠማራትና ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የታቀደ ፕሮጀክት በተመረጡ ክልሎች ውስጥ ሊጀመር እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ይህ ፕሮጀክት ከአንድ ሺህ በላይ ቤተሰቦችንና ቁጥራቸው ከ12 ሺህ በላይ የሚሆን ልጆችን ሕይወት ለመለወጥ የታሰበ ሲሆን የ11 ሚሊዮን ዶላር ወይም ከ220 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ብር ነዋይ እንደማፈስስበትም ታውቋል፡፡

መለስካቸው አመሃ የላከውን ዘገባ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ሕፃናትን ለሥራ ማሠማራትና ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የታቀደ ፕሮጀክት

ኢ4ዋይ ፕሮጀክት በትዊተር