መክሊት ሐዴሮ፡- ከሁለት ሐኪሞች የተገኘች የጃዝ ሙዚቃ የመንፈስ ሐኪም
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ተወልዳ፤ ዩናይትድ ስቴይትስ ያደገችው የጃዝ ሙዚቀኛ መክሊት ሀዴሮ፤ ኢትዮ-ጃዝ ሙዚቃን ለዓለም አቀፍ መድረክ ታስደምጣለች።
መሰረቷን በሳን-ፍራንሲስኮ አድርጋ የባህል ሙዚቃን ከጃዝ ጋር በማጣመር በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታዜማለች። በዋሽንግተን ዲሲ ስራዋን ለማቅረብ በተጓዘችበት ወቅት ሱራፌል ሽፈራው @djphatsu አነጋግሯታል።