ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሞላ አስገዶም ወደ ኢትዮጵያ የመግባታቸው ጉዳይ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ፋይል ፎቶ - ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ

ዲሞክራሲ በተግባር ዛሬ ይዞ የቀረበው፥ ባለፈው ሳምንት ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀ መንበር ከዶክተር ብርሃኑ ነጋ ጋር የጀመረውን ውይይት ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ነው።
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው ቆይታቸው፥ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሞላ አስገዶም ከድተው ወደ ኢትትዮጵያ በመግባታቸው በእንቅስቃሴው ላይ ያደረሰው ጉዳት እንደሌለ ይናገራሉ።
ድርጅታቸው ከኤርትራ መንግሥት ተጠግቷል በሚል ከኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስፈልገውን ድጋፍ ተነፍጓል ለሚሉ ወገኖችም መልስ አላቸው።
ዶክተር ብርሃኑ ነጋን ያወያያቸው የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ነው። ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሞላ አስገዶም ወደ ኢትዮጵያ የመግባታቸው ጉዳይ