የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበረው በአቶ ዮናታን ተስፋዬ ላይ ዐቃቤ ህግ ያዘጋጃቸው ምስክሮች መሰማት እንደማያስፈልጋቸው ፍርድ ቤቱ ወሰነ። ለብይንም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል።
ዋሽንግተን —
አቶ ዮናታን ያቀረበውን አዲስ አቤቱታም በጽሑፍ እንዲያስገባ ፍርድ ቤቱ አዟል።
በቂሊንጦ ማረምያ ቤት ሰብአዊ መብቶቻችን ተጥሰዋል ብለው ባለፉት ዘጠኝ ቀናት በረሃብ አድማ ላይ ከነበሩት ዘጠኝ ሰዎች መካከል አንዱ እና የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበረው አቶ ዩናታን ተስፋዬ ላይ ዐቃቤ ሕግ ቀጥሯቸው የነበሩት ሁለት ምስክሮች እንዳይሰሙ ፍርድ ቤቱ በየነ።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5