ኢትዮጵያዊያን ከቫቲካን ጋር የገቡት ውዝግብ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር
People walk at the Redipuglia Military Sacrarium, Italy, Sept. 12, 2014.

በ1920ዎቹ ማብቂያ ኢትዮጵያን የወረረው የፋሽስት ኢጣሊያ ጦር በወቅቱ በዓለም ዙሪያ የተከለከሉ የጦር መሳሪይዎችን በመጠቀም ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ሳይቀር መግደሉን ያትታሉ አቶ ኪዳኔ፤ የፋሽስት ጦር ከቫቲካን ድጋፍ እንደነበረው ይናገራሉ።

የዓለም አቀፍ ትብብር ወይም (Global Alliance for Justice) የሚባለውን የሚመሩ ኢትዮጵያዊ አቶ ኪዳኔ አለማየሁ በቅርቡ ለአባ ፍራንሲስና ለዩናይትድ ስቴይትሱ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ደብዳቤ ጽፈዋል።

በ1920ዎቹ ማብቂያ ኢትዮጵያን የወረረው የፋሽስት ኢጣሊያ ጦር በወቅቱ በዓለም ዙሪያ የተከለከሉ የጦር መሳሪይዎችን በመጠቀም ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ሳይቀር መግደሉን ያትታሉ አቶ ኪዳኔ፤ የፋሽስት ጦር ከቫቲካን ድጋፍ እንደነበረው ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከቃለመጠይቁ ያግኙ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያዊያን ከቫቲካን ጋር የገቡት ውዝግብ 9'17"